Get Mystery Box with random crypto!

|መሀመድ ኤልኔኒ ከፉልሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ከባድ ጉዳት አጋጥሞታል። አርሰናል ሙሉ ለሙሉ እየተ | ኢትዮ GUNNERS

|መሀመድ ኤልኔኒ ከፉልሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ከባድ ጉዳት አጋጥሞታል። አርሰናል ሙሉ ለሙሉ እየተጠባበቀ ቢሆንም ኤልኔኒ ብዙ ጊዜ እንደሚወስድ ተገምቷል። ፓርቲ እንዲሁ በክትትል ላይ ሲሆን በአንፃራዊነት አነስተኛ የጡንቻ ጉዳት ነው።

አርሰናል ምናልባት በመሀል ሜዳ አዲስ ተጫዋች ለመቅጠር ይፈልጉ ይሆናል። [ዴቪድ ኦርንስታይን]

@ETH_GUNNERS