Get Mystery Box with random crypto!

ለኔ እስካሁን ጥያቄ የሆነብኝ እና በጣም ያስገረመኝ ነገር ቢኖር አርሰናል ለምን የቴሌማንስን ዝዉዉ | ኢትዮ GUNNERS

ለኔ እስካሁን ጥያቄ የሆነብኝ እና በጣም ያስገረመኝ ነገር ቢኖር አርሰናል ለምን የቴሌማንስን ዝዉዉር ችላ እንዳለዉ ነዉ አንዳንድ መረጃዎች እንደሚዘግቡት ከሆነ አርሰናል ተጫዋቹን ችላ ያለዉ ሌሎች ኢላማዎችን እየተመለከቱ ስለሆነ ነዉ ይላሉ ነገር ግን ቴሌማንስ ሊጉን በደንብ ስለሚያቀዉ ለአርቴታ አጨዋወትም ስለሚመች ቅድሚያ ለሱ ቢሰጡ ደስ ይለኛል የእናንተን ሃሳብ አካፍሉኝ።

@ETH_GUNNERS