Get Mystery Box with random crypto!

ማይክል አርቴታ፡ ወደ ማኔጅመንት ስገባ ከአርሰናል ጋር ምን መስራት እንደምፈልግ ግልፅ እይታ ነበረ | ኢትዮ GUNNERS

ማይክል አርቴታ፡ ወደ ማኔጅመንት ስገባ ከአርሰናል ጋር ምን መስራት እንደምፈልግ ግልፅ እይታ ነበረኝ። በገንዘብም ዘላቂነት ያለው እና ክለቡ ባለፉት አመታት የነበረውን እሴት፣ ማንነት እና ስሜት የሚያስተላልፍ አሸናፊ ቡድን መገንባት ፈልጌ ነበር።

@ETH_GUNNERS