Get Mystery Box with random crypto!

ማይክል አርቴታ፡ ወደ ማሰልጠን ስገባ ከአርሰናል ጋር ምን መስራት እንደምፈልግ ግልፅ እይታ ነበረኝ | ኢትዮ GUNNERS

ማይክል አርቴታ፡ ወደ ማሰልጠን ስገባ ከአርሰናል ጋር ምን መስራት እንደምፈልግ ግልፅ እይታ ነበረኝ። በገንዘብም ዘላቂነት ያለው እና ክለቡ ባለፉት አመታት የነበረውን እሴት፣ ማንነት እና ስሜት የሚያስተላልፍ አሸናፊ ቡድን መገንባት ፈልጌ ነበር። .. @ETH_GUNNERS