Get Mystery Box with random crypto!

#gnabry አርሰናል ፊቱን ወደ ሰርጅ ናብሪ ሊያዞር ይችላል እንደ The Express ዘ | ኢትዮ GUNNERS

#gnabry

አርሰናል ፊቱን ወደ ሰርጅ ናብሪ ሊያዞር ይችላል

እንደ The Express ዘገባ ከሆነ ሚኬል አርቴታ ጀርመናዊውን ተጫዋች ወደ ኤሚሬትስ ለመመለስ እያጤነ ነው

ሊቨርፑል፣ ማን. ዩናይትድ፣ ማን. ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ሌሎች ስማቸው ከተጫዋቹ ጋር የተያያዙ ክለቦች ናቸው

[ Tribal Football ]


@Eth_gunners