Get Mystery Box with random crypto!

#መውደድ_አባ_ጸጸት ዋሽቼ እንደነበር ምነው ባወቅሽብኝ ጉዴን ባየሽብኝ 'በቃኝ' ስልሽ ጮኬ መር | በእዉቀቱ ስዩም

#መውደድ_አባ_ጸጸት

ዋሽቼ እንደነበር ምነው ባወቅሽብኝ
ጉዴን ባየሽብኝ
"በቃኝ" ስልሽ ጮኬ መርሬ አማርሬ
አርሬ አሳርሬ
"እክ እንትፍ" ስልሽ ስተፋሽ አንቅሬ
ምነው ባወቅሽብኝ. . .ጉዴን ባየሽብኝ።
. . .

ቻናላችንን ለመቀላቀል @Esubealem
@Esubealem