Get Mystery Box with random crypto!

''ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለው ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኣረ እኔስ አንጀት የለኝም' | Esubalew Yitayew (Yeshi)

""ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለው ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኣረ እኔስ አንጀት የለኝም"" እያለ በሚገርም ድምፁ እና ዜማው የምናውቀው ድምፃዊ ደረጀ ዱባለ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 10/1965 ዓ.ም ነው። በመድረክ ዝግጅቶቹ አድናቂዎቹን ከማስደሰትና ከማዝናናትም ውጪ ለብዙ ታዋቂ አርቲስቶች ግጥም ፅፏል ፤ ደረጀ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን እንዲያተርፍ የረዳውን የመጀመሪያውን አልበም በ "1997 ዓ.ም" "አይኔን አላሽም" የሚል ስያሜ ያለውን 13 ትራክ የያዘውን አልበም ጨምሮ አንድ ነጠላ ዜማን ለህዝብ አበርክቷል ፤
እናህ ይህ ተወዳጅ ድምፃዊ አሜሪካን ሀገር ተጉዞ 2'ኛ የሆነውን አልበሙን በመስራት ላይ እያለ በነበረበት ወቅት ነበር ድንገት በገጠመው ህመም ምክንያት ግንቦት 18/2002 ዓ.ም ከዚች አለም በሞት ያጣነው።
የዚህ ቻናል አላማው ደግሞ ይህን ተወዳጅ ድምፃዊ አሁን ላለው ትውልድ ትልቅ አቅሙን ማሳየት ባይችልም ይህን ብዙ መስራት እየቻለ ባጭሩ ያጣነውን ተወዳጅና ፀባየ ሸጋውን ድምፃዊ ትዝታዎቹን ለመዘከርና ለማስታወስ ""ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለው ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኣረ እኔስ አንጀት የለኝም"" እያለ በሚገርም ድምፁ እና ዜማው የምናውቀው ድምፃዊ ደረጀ ዱባለ የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ ጥር 10/1965 ዓ.ም ነው። በመድረክ ዝግጅቶቹ አድናቂዎቹን ከማስደሰትና ከማዝናናትም ውጪ ለብዙ ታዋቂ አርቲስቶች ግጥም ፅፏል ፤ ደረጀ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን እንዲያተርፍ የረዳውን የመጀመሪያውን አልበም በ "1997 ዓ.ም" "አይኔን አላሽም" የሚል ስያሜ ያለውን 13 ትራክ የያዘውን አልበም ጨምሮ አንድ ነጠላ ዜማን ለህዝብ አበርክቷል ፤
እናህ ይህ ተወዳጅ ድምፃዊ አሜሪካን ሀገር ተጉዞ 2'ኛ የሆነውን አልበሙን በመስራት ላይ እያለ በነበረበት ወቅት ነበር ድንገት በገጠመው ህመም ምክንያት ግንቦት 18/2002 ዓ.ም ከዚች አለም በሞት ያጣነው።
የዚህ ቻናል አላማው ደግሞ ይህን ተወዳጅ ድምፃዊ አሁን ላለው ትውልድ ትልቅ አቅሙን ማሳየት ባይችልም ይህን ብዙ መስራት እየቻለ ባጭሩ ያጣነውን ተወዳጅና ፀባየ ሸጋውን ድምፃዊ ትዝታዎቹን ለመዘከርና ለማስታወስ ነው።