Get Mystery Box with random crypto!

#ትንሽ_ትዕግስት . . . . ወተቱ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ 'የሚጠጣኝ ጠፋ እኮ!' ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ | ᎷUᏚᎯᏰ™ Islamic Page

#ትንሽ_ትዕግስት
.
.
.
.
ወተቱ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ "የሚጠጣኝ ጠፋ እኮ!" ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ። ነገሮች በፈለከው መንገድ አልሄዱልኝም ብለህ የጀመርከውን እንዳታቆም! ወዳጄ ልብህን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ታገስ።

ትዕግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር መተው፣ ማቆም እየቻልክ ወይ ቸኩለህ መወሰን እየቻልክ ትልቁን ነገር አስበህ ራስህን አሳምነህ አሁን ዋጋ ከፍለህ ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነው።

#Be_Patient...

#ሸግዬ_ለይል

@Islamic_direction