#ETHIOPIA ሀገራችን ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያደረገችውን ፍልሚያ በማሸነፏ ፤ ማላዊ ደግሞ በጊኒ በመሸነፏ ምድቧን #በአንደኛነት መምራት ጀምራለች። ጊኒ እና ማላዊ ያደረጉት ጨዋታ ጊኒ 90+1 ደቂቃ ላይ በሊቨርፑሉ ተጫዋች ኬታ ባስቆጠረችው ጎል 1 ለ 0 ማሸነፍ ችላለች። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስፖርት https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x @tikvahethiopia 293 views18:21