Get Mystery Box with random crypto!

ትልቁ ነጥብ ስህተት መስራትህ አይደለም ወይ መውደቅህ ጥፋት ማጥፋትህ አይደለም ግን መልሰህ ካልተ | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

ትልቁ ነጥብ ስህተት መስራትህ አይደለም ወይ መውደቅህ ጥፋት ማጥፋትህ አይደለም ግን መልሰህ ካልተነሳህ ነው፤ ልብስም እኮ ይቆሽሻል ግን አጥበህ መልሰህ ትለብሰዋለህ።

አንተም ስትሳሳት ራስህ ላይ አትጨክንበት፤ ያጠፋ ሰው አንዴ ነው የሚቀጣው፤ በየቀኑ "እኔኮ አልረባም" እያልክ ራስህን አትውቀሰው! ልብሱ ከታጠበ አንተ የማትለወጥበት ምክንያት የለም!

@erasnflega