Get Mystery Box with random crypto!

እራስን መሆን

የቴሌግራም ቻናል አርማ erasnemhon — እራስን መሆን
የቴሌግራም ቻናል አርማ erasnemhon — እራስን መሆን
የሰርጥ አድራሻ: @erasnemhon
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 458
የሰርጥ መግለጫ

👉 የስኬት ቁልፉ በራስ በመተማመን በሁሉም ስፋራ መቆም ነው።
👉እራስን ለመሆን በመጀመሪያ እራሳችንን እንወቅ.....እራስን መሆን ደስ ያሰኛል
..
...
....
......በዚህ ቡድን ብዙ እንማማራለን።

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-11 15:43:04 አንዳንዴ በህይወትክ ውሳኔዎችን ለመወሰን አትፋራ ኋላ ላይ ጊዜው ካለፈ ብኋላ ትቆጫለክ። ምክንያቱም እድሉ አምልጦካል።
#ሼርሼር
@ERASNEMHON
187 views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-05 18:58:31 ንፁ ልብ ሲኖረን መንገዳችን ቀና ይሆናል።ግን ተስፋ እንዳንቆርጥ።
#ሼርሼር
@ERASNEMHON
232 views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-27 11:15:28 አንዳንዴ በሁሉም ነገር ወደኋላ የቀረን ይመስለናል።እራሳችንንም ስንመለከተው ከጎደኞቻችን እንዲሁም ከአቅራቢያችን ካሉ ሰዎች/ወዳጆች በትምህርት፣በስራ፣በትዳር እና መልካም ናቸው ብለን ከምናልማቸው ጥሩ ስኬቶች ወደኋላ የቀረን እና ምንም ተስፍ የሌለን ይመስለናል።እውነትም ደግሞ ይመስላል።
ግን ወዳጆቼ እንደዛ አይደለም።ለምን? ካላቹ ህይወት ተገላቢጦሽ ነው።ዛሬ እዚ ጋር ብትሆኑ ነገ ደግሞ እዛጋር መሆናቹ አይቀሬ ነዉ። ግን ፈፅሞ ተስፍ መቁረጥ የለባቹም።ባላቹበት በታ ታማኝ ሆናቹ አገልግሉ፤ጠብቁም። በራሳቹ ጥረት ብቻ ወደኋላ ቀርቼበታለሁ ያላችሁትን ነገረ ልታሳኩ አትችሉም የምታምኑት አምላክ ካልታከለበት። ስለዚህ በምታምኑት አምላክ ከልባቹ በእምነት ታመኑ ሁሉም በጊዜዉ ሲሆን ታዩታላቹ።

በጣም አወዳችኋለሁ


#ሼርሼር
@ERASNEMHON
389 viewsedited  08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 21:53:28 https://www.instagram.com/p/CYTtktClEJI/?utm_medium=share_sheet
367 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-26 20:15:07 Being youself is a wonderful victory .

https://t.me/ERASNEMHON
465 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 15:48:18 ተራመድ ፈጽሞ እንዳትቆም
442 views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 15:47:17 Channel photo updated
12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-03 10:52:55 https://www.instagram.com/reel/CVxzFxCKx0Y/?utm_medium=share_sheet
436 views07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-29 21:04:11 ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ወዳጆቼ
◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍◍

በህይወት ዘመናችን የሚያጋጥሙን ስህቶች ሁሉ በወቅቱ እጅግ ሊጎዱን እና እጅግም ሊፀፅቱን ይችላሉ።
➾ታዲያ አንዴ የሰራነው ስህተት ለሌላው ጊዜ ትምህርት ሲሆነን፤ከእኛም አልፎ ለሌላው ለማስተማር እንዲሁም እንደ እኛ እንዳይጎዱ ሌሎችን እኔ እንዲ ሆኜ ነበር ብሎ የእኛን ልምድ ለማካፈል ይጠቅመናል።
➾መሳሳት ትልቅ እድንሆን ያደርገናል።
ምክንያቱም ከመሳሳት ብዙ የማናውቀውን ነገር እንማራለን።
➾መሳሳትን አንፋራ ዳግም በተሳሳትንበት ነገር እንዳንጎዳም ያደርገናል።

እወዳችዋለሁ

#ሼርሼር
@ERASNEMHON
496 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-15 17:10:06 ነገክን ለመስራት ስትል የምሰራቸው ነገሮች ዛሬክን እንዲሁም ነገክን እንዳያሳጣክ ተጠንቀቅ።

https://t.me/ERASNEMHON
590 viewsedited  14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ