Get Mystery Box with random crypto!

ልደቴ ነው .... ከምር የእውነት በጣም ደስተኛ ሆኜ የማሳልፈው ቀን እንደሆነ ገና ለሊቱ ሳይነ | Ephrem Girmayesus

ልደቴ ነው .... ከምር የእውነት በጣም ደስተኛ ሆኜ የማሳልፈው ቀን እንደሆነ ገና ለሊቱ ሳይነጋ ይሰማኛል ፡፡ እግዚአብሔር ጠብቆኛል፣ ተስፋ ያለውን ህይወት እንድመራም ረድቶኛል... እሰከዛሬ በብዙ ከጎኔ ላላቹ ወዳጆቼ ሁሉ ወደፊትም አብረን እንደምንጓዝ አምናለው፡፡
ይሄን ብቻ ልበላቹ እና ነገ ደግሞ እንቀጥላለን
"የሰው ልጅ ትልቁ ስኬቱ ፍቅር ነው" !
እወዳቹሀለው

ኤፍሬም ግርማየሱስ ነኝ
@ephigimi
@ephigimi