Get Mystery Box with random crypto!

የኢኦተቤ CYBER SECURITY

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotccyber — የኢኦተቤ CYBER SECURITY
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotccyber — የኢኦተቤ CYBER SECURITY
የሰርጥ አድራሻ: @eotccyber
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.35K
የሰርጥ መግለጫ

የተዋህዶ ጠላት የሆኑ Youtube, twitter, tik tock Facebook and other Account Report ለማድረግ እና ለማዘጋት የተቋቋመ።

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-02-13 11:58:30 የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የተነሳንነትን አላማ ለማሳካት የሰው ሀይል እጅግ ወሳኝ ነውና አሁን ካለን አባል በብዙ እጥፍ መጨመር ያስፈልጋል። ስለዚህ ሁላችሁም https://t.me/EOTCCYBER በዚህ link ወዳጅ ዘመድዎን ወደዚህ Channel ይቀላቅሉ።
1.4K views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 21:37:16 የኢኦተቤ CYBER SECURITY pinned «የተወደዳችሁ ከዚ በታች ባለው link በመግባት የኦሮሚያ ጠቅላይ ቤተክህነት የተባለ ግጽ ላይ የተላለፈ የሀሰት እና ቤተክርስትያንን ሚከፋፍል መልዕክት ይገኛል ... በመጫን Report post በማለት ከዛ Add Information ብለን ከሚመጣው ዝርዝር ውስጥ false Information በመምረጥ something else የሚለውን በመምረጥ submit እንበል። https://www.facebook.com/1…»
18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 15:16:25 የተወደዳችሁ ከዚ በታች ባለው link በመግባት የኦሮሚያ ጠቅላይ ቤተክህነት የተባለ ግጽ ላይ የተላለፈ የሀሰት እና ቤተክርስትያንን ሚከፋፍል መልዕክት ይገኛል ... በመጫን Report post በማለት ከዛ Add Information ብለን ከሚመጣው ዝርዝር ውስጥ false Information በመምረጥ something else የሚለውን በመምረጥ submit እንበል።
https://www.facebook.com/100075960039970/posts/pfbid02nukVBmi7w7jvN52sarm2vdNztSnENj1wLRMdTkmjkPxSMwFos3w9eGwTUUgw192Jl/?app=fbl
1.3K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 21:56:14 @EOTCCYBER2 comment box link join እድርጉት!
1.2K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 21:53:09 የተወደዳችሁ የ ክርስቶስ ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ?። ህገወጦቹ አዲስ ሲኖዶስ ሙሥረትን ባዬች ህገወጥ ድርጊታቸውን ለማስፉፉት አዲስ የከፈቱት Facebool page መኖሩን ደርሰንበታል ይህም Multilingual synod ይባላል ከታች ባለው Link በመግባት በመጀመርይ profil ላይ የሚገኝውን ... መጫን በመቀጠል Find support or report ከዛ violence ከዛ Credible threat of violence በማለት done እንበል።
1.4K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 08:51:00 OMN የተባለ ሚድያ አሁንም ህገወጥ ተግባሩን ቀጥልዋል እና ከታች ባለው link በመግባት Report እናድርግ። መጀመርያ linkun ይጫኑ በመቀጠል ... ምልክት ከዛ report post ይበሉት በመቀጠል submit report በማለት done እንበል።

https://www.facebook.com/1451294128416783/posts/pfbid02o9BZqTuJHP57JbFTVTrimcr76Pzugd2964BKQwbDx4eMxBiyZ34cr3GAAiq21viml/?app=fbl
1.2K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 20:33:36 የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቅዱስ ሲኖዶስ ባስተላለፈው መልዕክት ሁላችንም ደስተኛ እንደሆንን እሙን ነው። ነገር ግን የቤተክርስትያን ፈተና ዘርፈ ብዙ ነውና በsocial media ለሚደርስብን ትንኮሳ እና በደል ሁሉ Report በማድረግ ምላሹን እንሰጣለን።

ሳትዘናጉ pin የሚደረጉ መልዕክት በመከታተል report ማድረግ አይርሱ
1.5K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 09:04:48 ባለማህተኖች እንዴት አደራችሁ!

https://www.facebook.com/hailemichael.tadesse.58
ከታች ያለው የ hailemichael tadesse account ነው ቀንደኛ የቤተክርስትያን ጠላት ነው። ስለዚህ ከላይ ያለውን link ተጠቅማችሁ በመግናት profilu ላይ የሚገኝውን ... በመጫን Find support or report የሚለውን ተጫኑ ከዛ ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ posting inappropriate things የሚለውን በመጫ ቀጣይ ከሚመጡት ውስጥ የመጀመርያው ምርጫ ላይ በመጫን Next በማለት submit report ሚለውን እንጫን።
1.3K views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ