Get Mystery Box with random crypto!

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ከ ቤተክርስትያን የተለየው ሀሰተኛው ቡድን በ tik tok ሀሠተኛ | የኢኦተቤ CYBER SECURITY

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ከ ቤተክርስትያን የተለየው ሀሰተኛው ቡድን በ tik tok ሀሠተኛ መረጃ ከሚያሰራጭበት Account አንዱ ይህ ነው https://www.tiktok.com/@nagaakoo1?_t=8ZrsGOFgtld&_r=1 ስለዚህ በዚህ link በመጠቀም ከላይ በምስሉ እንዳለው ፧ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ Report-Report account-posting inappropriate cantent- hateful behavior- Submit. ይህን በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ።