Get Mystery Box with random crypto!

€ňű§ĥ@ ¥€ fķŗű łįġ 😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ enuhttp — €ňű§ĥ@ ¥€ fķŗű łįġ 😘 Ň
የቴሌግራም ቻናል አርማ enuhttp — €ňű§ĥ@ ¥€ fķŗű łįġ 😘
የሰርጥ አድራሻ: @enuhttp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 278
የሰርጥ መግለጫ

ስሙማ ሰዎች ፈታ እያልን የምማርበትን Enu ye fkru lig channel ተቀላቀሉ ሌሎችንም ሊንኩን ማለትም @Enuhttp በመላክ ቤተሰብ እናርጋቸዉ 😜😜😘
Best Music 😱
Nice PiS 😍😍
Funny Video 😂😂
Share 👌👌👍👍👍👍
Coment 😊
ሁለገብ የሆነ
ለማንኛዉም ጥያቄና አስተያየት 👇👇👇👇
@Enusha_bot
@Enusha_bot
@Enusha_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-04 09:24:40
93 views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 09:11:10 አንዳች አውሬ ከጀርባህ ቢያባርርህ ማምለጫ አጊንተህ ከኋላህ እስካላስቀረኸው ድረስ ብትደክምም ፣ ብትዝልም መሮጥህን አታቆምም ! ምክንያቱም ግልፅ ነው ለራስህ ስለምታስብና ለመኖር ስለምትሳሳ ነው። ኑሮም እንደዛው ነው ስትደክም መቆም ጊዜ ታረዝማለኽ እንጂ ውጤት አታመጣም! ሚሻለው ስትጨርስና ድካምህን ተቋቁመኽ ከፍጻሜው ስትደርስ እረፍት ማድረግ ነው!!!
@Enuhttp
@Enuhttp
@Enuhttp
እንዬ
90 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 09:08:02
እቺን ቃል ንገሯት ፨
.
.
.

ማርያምን ታምራለች

@Enuhttp
@Enuhttp
@Enuhttp
212 views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:26:53 ራስህን አክብረው!

"ከሰው ጋር ራስህን ማነፃፀር የጀመርክ ጊዜ ነው ራስህን መናቅ የጀመርከው" ይለናል ባለፀጋው ቢል ጌትስ። በተቻለህ አቅም ከትናንትናው ማንነትህ ጋር ተፎካከር ወዳጄ።

@Enuhttp
86 views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:26:53 አናቆምም!

ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።

ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!

@Enuhttp
76 views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:24:25
@Enuhttp
112 views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:24:25 ..ድንገት በሂወትሽ ውስጥ አንድ ሰው ይገባል ..እንክብካቤው..ፍቅሩ..አክብሮቱ..ቆንጆ ባህሪውን ታይና እስከዛሬ እንዴት ያለሱ ኖርኩ ብለሽ ትገረሚያለሽ...
@Enuhttp
ናፍቆቴ እንዴት ቻልኩት
110 views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 12:12:11
113 views09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 10:00:03
Honi photography
ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ፎቶዎች እናነሳለን
ለሰርግ For wedding
ለልደት For birthday
ለምርቃት For graduation
ለቤቢ ሻወር For baby shower
Call on +251931200157
193 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ