Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎች በድክመትህ ላይ መሰልጠን ይፈልጋሉ ስለዚህ ድክመትህን አታሳያቸው!!! በሚስጥርህ ሊቆጣጠሩህ | €ňű§ĥ@ ¥€ fķŗű łįġ 😘

ሰዎች በድክመትህ ላይ መሰልጠን ይፈልጋሉ ስለዚህ ድክመትህን አታሳያቸው!!!
በሚስጥርህ ሊቆጣጠሩህ ይፈልጋሉ ስለዚህ መወራት እና መደበቅ ያለበትን ሚስጥር ለይ!!!
በደካማ ጎንህ ፣ በጎዶሎኽ ላይ ምርኩዝ ሆነውህ ይገባሉ ግን የተደላደልክ ፣ የተመቸህ ሲመስልህ ምርኩዙን ጥለው ይፈጠፍጡሃል! ደካማ ጎንህን ምትገልጥለትን ሰው ልብ በል!!!

የሰው ፍጥረት ሑሉ አንድ ነው ማለት አይደለም ፤ ይህን ማለት በሰው ላይ ያለንን እምነት መሸርሸርም አይደለም!!! ግን በሰውነት ቆዳ የተሸፈነ ከሰውነት የጎደለ ማንነት ሊኖረን ስለሚችል ራስን ከጥቃትና ካላስፈላጊ ሕመም መጠንቀቅ መቻል አለብን!!!
@Enuhttp
@Enuhttp