Get Mystery Box with random crypto!

'ማንም ብትሆን፣ ምንም ብታደርግ፣ ከየትም ብትመጣ፣ ሁልጊዜ ወደተሻለ ማንነት ማደግ ትችላለህ፣ ለራ | እንቁ (እምነት፣ንቃት፣ቁርጠኝነት)

"ማንም ብትሆን፣ ምንም ብታደርግ፣ ከየትም ብትመጣ፣ ሁልጊዜ ወደተሻለ ማንነት ማደግ ትችላለህ፣ ለራስህ የተሻለ ሰው መሆን ትችላለህ“ ማዶና
እንግድያውስ አብረውን የተሻለ እርስዎን መገንባት ይፈልጋሉ?
መልስዎ አዎ ከሆነ
እሁድ ነሀሴ 22/2014 ከጠዋቱ 2:30 ላይ ቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንገናኝ።
ለፈጣኖች ቦታ ለመያዝ በውስጥ መስመር ይፃፋ!