Get Mystery Box with random crypto!

...ልጅ ሚካኤል ከቅርብ ጊዜ በኋላ የሚሰራቸው ስራዎች ( ዘፈኖች ) ላይ በክሊፑ የሚያሳያቸው እን | ድብቅ ዕይታ

...ልጅ ሚካኤል ከቅርብ ጊዜ በኋላ የሚሰራቸው ስራዎች ( ዘፈኖች ) ላይ በክሊፑ የሚያሳያቸው እንቅስቃሴ፣ ጥያቄ የሚፈጥር እየሆነ መጥቷል።

በተለይ በአንዳንድ ክሊፖቹ ላይ አንድ አይኑን ጨፍኖ መቀረፅና በዋናው፣ አልበሙ ላይ አንድ አይኑን ጨፍኖ ከመነሳትም በላይ፣ ተቀምጦ የሚዘፍንበት ወንበር አናት ላይ እና ጎን የእጅ ማስደገፊያ ላይ የሚታዩት ምስሎች ( ቅርፆች ) ቀጥታ የሚገልፁት የጥልቁን መንፈስ ዲያብሎስ ነው።

አሁን የሚያሳስበው የአርቲስቱ ክሊፑ ላይ ያሉት እንቅስቃሴዎች ወይም ምስሎች ሳይሆኑ ከትንሽ ጊዜያቶች በኋላ ትውልዱ በነዚህ ሁነቶች በቀላሉ መጠለፉ ነው።