Get Mystery Box with random crypto!

.........ዘንግተሽው እንጂ....... ከዚችጋ ስከንፍ ከዚያች ጋር ስበር፤ እንደምጠብቅሽ - ተ | እንደመሠለን🥴😂❤️

.........ዘንግተሽው እንጂ.......
ከዚችጋ ስከንፍ ከዚያች ጋር ስበር፤
እንደምጠብቅሽ - ተናግሬ ነበር።
እየጠበኩሽ ነው - በቃሌ ጸንቼ ፤
ስትመጪ ማፈርሰው - ትዳር አበጅቼ፡፡