Get Mystery Box with random crypto!

1. ማቶዎስ = #በሰው ገጽ ተመስሏል፣ የክርስቶስን በስጋ ከአብርሃም ከዳዊት መምጣት ልደቱን በመዘ | አብሰራ ገብርኤል ለማርያም

1. ማቶዎስ = #በሰው ገጽ ተመስሏል፣ የክርስቶስን በስጋ ከአብርሃም ከዳዊት መምጣት ልደቱን በመዘርዘር አስረድቷልና፥፥

2. ማርቆስ = #በአንበሳ ተመስሏል፣ ግብጽ የነበሩትን የአንበሳ ጣኦታት በስብከቱ አፍርሶ አንበሳ የተባለ ክርስቶስን ሰብኳልና፥፥

3. ሉቃስ = #በላም ገጽ ይመሰላል፣ ጌታ ኢየሱስ በከብቶች ማደርያ መወለዱን ከሌሎች ይልቅ አስፍቶ ስለጻፈ፥፥

4. ዮሃንስ = #በንስር ይመሰላል፣ ንስር ከሌሎች አእዋፍ ሁሉ ተለይቶ ወደ ላይ መጥቆ ይበራል። በላይም ሆኖ በመሬት ያሉትን ረቂቃን ነገሮች አጣርቶ መመልከት ያውቅበታል። ወንጌላዊው ዮሃንስም ከሌሎች ወንጌላውያን አጻጻፍ በተለየ በምስጢረ ስላሴ ይጀምርና ስለ ተዋህዶም ሲጽፍ ወደ ላይ መጥቆ በማሰብ ቅድመ ዓለም ስለነበረው ቃል ይተርክና ዝቅ ብሎ "ያም ቃል ስጋ ሆነ" በማለት ይጽፋል።