Get Mystery Box with random crypto!

#አልሸባብ_በጀግኖቹ_ተመትቷል_ይበልጥ_ግን_ትኩረት_ይሻል! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰ | እናት ፓርቲ - Enat Party

#አልሸባብ_በጀግኖቹ_ተመትቷል_ይበልጥ_ግን_ትኩረት_ይሻል!
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
በአንጻራዊነት ሰላም በሰፈነበት እና ለሌሎች ክልሎች ምሳሌ መሆን በሚችለው የሦማሌ ክልል ላይ የአልሸባብ የሽብር ቡድን ሀገርን ለማተራመስ ከቀናት በፊት በአፍዴር ዞን መግባቱን ተከትሎ በክልሉ ልዩ ኃይል ነበልባል ክንድ ተደቁሶ ሕልሙ ሳይሳካ ሀሳቡም ሳይሞላ ለእኩይ ዓላማው መጠቀሚያ የያዛቸው ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል፣ ትጥቁም፣ ስንቁም ተማርኳል።
ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ
እናት ፓርቲ
ሐምሌ ፳፮ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
https://www.facebook.com/105146947885320/posts/pfbid0NUy9XTaHRdHknGLcPMrLsknaFdbV9HTKRYLMePdo8gXcHabjK3HEfaV7GzcZJnw2l/