Get Mystery Box with random crypto!

W26+ smart watch 2022 100% original + High quality ባት | EM Online Gebeya | Ethio Market

W26+ smart watch 2022
100% original + High quality

ባትሪው ከ3-5 ቀን ይቆያል።
ውሃ አያበላሸውም(waterproof)

ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል ይችላል። የራሱ ስፒከር አለው

የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣ ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል፣ ብዙ አይነት የስፖርት አይነቶች ያሉትና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር፣

ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል።የልብ ምታችንን ይለካል።
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ..ወዘተ

color- black ብቻ
Built-in: Mic+Speakers
Full Touch Screen
Support Bluetooth Calling
Waterproof Sports Watch
Charger: Magnetic pin charger
Facebook,
WhatsApp,
twitter,
call,
message,
sport app,
healthapp,

Price 2500birr ብቻ| ይደውሉ

Telegram @AntenehG1
Phone No. 0901882392 /
For More T.me/em_gebeya