Get Mystery Box with random crypto!

“ዕውቀት ያስታብያል...' It is no secret that we human beings love a | Coram Deo

“ዕውቀት ያስታብያል..."


It is no secret that we human beings love adoration so much መወደድ መከበር ያውቃል ተብሎ መታየት እንፈልጋለን We tend to make ourselves high in any possible way.

እናም እውቀት ለዚህ ዓላማ ልንጠቀምባቸው ከምንችላቸው መሳሪያዎች ውስጥ በጣም ተጠቃሹ ነው።እውቀት በራሱ እጅግ መልካም እንደሆነ መናገር አይጠበቀብኝም።The main question is how we gonna use it? ነው

If we use knowledge to puff ourselves above fellow Christians...እመኑኝ ረብ የሌለው እውቀት ነው ጳውሎስም ብሎታል ዕውቀት ያስታብያል...it has a capacity to make you prideful.

So እየተጠንቀቃችሁ ነው? I mean pride is called "the beginning of all sin". ስለዚህ ዕውቀትን ስንሻ ከትዕትና ጋር ይሁን ከወንድሜ ልብለጥ በሚል የወረደ አመለካከት አይሁን

የት እንዳነበብኩት ትዝ ባይለኝም " የፈሪሳዊውን ዕውቀት የቀራጩን ልብ ስጠኝ" ብሎ መፀለይ Valid prayer ነው ደግሞ የመጨረሻ ስናውቅ መረጋጋት እንጂ ትዕቢት አይወርሰንም እራሳችንን እንመርምር