(ኢልያስ ሀበሻ) . ጥላቻችን ከሰውየው ነው ከሀሳቡ??? . ጥላቻችን ከሰውየው ከሆነ የፈለገ የተቀደሰ የሚያስማማ ሀሳብ ቢያነሳ እንኳ ጥላቻችን ይቀጥላል ጥላቻችን ከሀሳቡ ከሆነ መውደዳችንም መጥላታችንም መደገፋችንም መወረፋችንም በሚያነሳው ሀሳብ ይወሰናል። . #ምርጡ_ፍጡር_የሰው_ልጅ . በሰው ተሰፋ አይቆረጥም......... ሰላም ለአለማችን! . t.me/Eliyaskedir 235 views04:19