Get Mystery Box with random crypto!

፨፨፨፨፨፨፨፨ጠጋ.........ጠጋ፨፨፨፨፨፨፨ ሰው ይቆጥራል እድሜ፣ ተስፋ አረጋ አዳሜ። የሚረሳው | ሰም እና ወርቅ

፨፨፨፨፨፨፨፨ጠጋ.........ጠጋ፨፨፨፨፨፨፨
ሰው ይቆጥራል እድሜ፣
ተስፋ አረጋ አዳሜ።
የሚረሳው ነገር፣
ከቶ አለመጠርጠር..............ነገ ስለመኖር።
"ከቶ አይቀርም ሞቱ፤
ምንም ቢታክቱ"።
አይ መጠጣት መብላት፣
ሆነ ለሞት መስባት፣
ማደር መዋል ማለት፣
ጠጋ ጠጋ ወደ ሞት።
ምንጭ፦ከሞት ጋር ቀጠሮ እና ሌሎች(በዲያቆን ማለደ ዋስይሁን)

:https://t.me/Eliyaskedir
:https://t.me/Eliyaskedir