ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል። ብርታትንና ሞገስን ትጎናፀፋለች። መጭውን ጊዜ በደስታ ትቀበላለች። ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q @Ei_du 848 viewsE D U , 18:00