Get Mystery Box with random crypto!

#ረቡዕ_27_11_2014 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ሁሉ ኃጢአ | EECMYMC-YM

#ረቡዕ_27_11_2014
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም



ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።



Rom 3 (NKJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ for all have sinned and fall short of the glory of God,
²⁴ being justified freely by His grace through the redemption that is in Christ Jesus,