Get Mystery Box with random crypto!

ኑ እንስገድለት በሚል ርዕስ ነገ እሁድ መጋቢት 17 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ | Ethiopian Catholic Charismatic

ኑ እንስገድለት በሚል ርዕስ ነገ እሁድ መጋቢት 17 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በሚዘጋጀው ልዩ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ምክንያት የእሁድ መደበኛ ኘሮግራማችን ስለማይኖር በቦታው ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስንል እናሳስባለን።