Get Mystery Box with random crypto!

ኑ እንስገድለት በሚል ርዕስ እሁድ የካቲት 19 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በቀበና ኪዳነምህርት ቤ/ክ በ | Ethiopian Catholic Charismatic

ኑ እንስገድለት በሚል ርዕስ እሁድ የካቲት 19 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በቀበና ኪዳነምህርት ቤ/ክ በሚዘጋጀው ልዩ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ምክንያት የእሁድ መደበኛ ኘሮግራማችን እንደማይኖርና በዚሁ ቀን በቦታው ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስንል እናሳስባለን።