Get Mystery Box with random crypto!

ምዝገባ ተጀምሯል #ሕይወት_በመንፈስ_ቅዱስ_ሰሚናር ዘወትር እሁድ 5:30 እሰከ 7:00 ቦታ ጎ | Ethiopian Catholic Charismatic

ምዝገባ ተጀምሯል

#ሕይወት_በመንፈስ_ቅዱስ_ሰሚናር

ዘወትር እሁድ 5:30 እሰከ 7:00

ቦታ ጎተራ ዶንቦስኮ ቤተ ፀሎት

መንፈሳዊነታችንን በእግዚአብሔር ቃል የምናሳድግበት ሕይወታችን በመንፈስ ቅዱስ እንዲመራ የሚረዳን ልዩ ሴሚናር።

0910056879