Get Mystery Box with random crypto!

☞:::::ለማን ልዳራት:::::??? አንድ ለትዳር የደረሰች ሴት ልጅ ያለዉ ሰዉ ወደ ሀሰን ኢብኑ | ዱንያ short ላይፍ

☞:::::ለማን ልዳራት:::::???

አንድ ለትዳር የደረሰች ሴት ልጅ ያለዉ ሰዉ ወደ ሀሰን ኢብኑ አሊይ {ረዲየላሁ ዓንሁ}መጥቶ እንዲህ በማለት ይጠይቅዎታል፦

"አንዲት ሴት ልጅ አለችኝ። የተለያዩ ሰዎች እንድድርላቸዉ እየጠየቁኝ ነዉ። ለማን ብድራት የሚሻል ይመስልዎታል?"

ሲላቸዉ፤ ሀሰንም፦ "አላህን ለሚፈራ ሰዉ ዳራት፤ የሚወዳት ከሆነ ያከብራታል፣ የማይወዳት ከሆነ ደግሞ አይበድላትም።" አሉት።

ዲኑ ለተሰተካከለ ሰው ራስሽን አዘጋጂ
የዱኒያ ጣጣ ያመጣሽ አታወናብጂ።