Get Mystery Box with random crypto!

አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ | ዱንያ short ላይፍ

አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ቀልቡ ውስጥ ቅንጣት ታክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም›› በማለት ተናገሩ፡፡ ‹‹ሰውዬው ልብሱና ጫማው መልካም እንዲሆን ይፈልጋል (ይህ ከኩራት ይቆጠራልን?)›› በማለት አንድ ሰው ጠየቃቸው፡፡ እርሳቸውም፡- ‹‹አላህ ውብ ነው፡፡ ውበትን ይወዳል፡፡ ኩራት ማለት ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን ዝቅ አደርጎ…