#ዲንን ምረጥ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ሲባል ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘሯ፣ ለመልኳ፣ ለዲኗ ሲባል። ዲን ያላትን ምረጥ። ይህን ካለደረክ ‘ዲን ያላትን ካልመረጥክ’ እጅህ አመድ አፋሽ ይሁን።” ቡኻሪ ዘግበውታል: 5090 16 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:43