Get Mystery Box with random crypto!

'ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳቸው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከ‹‹ጀናባ›› ገላቸውን ሲታጠቡ ሁለት እጆቻቸውን | ዱንያ short ላይፍ

"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳቸው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከ‹‹ጀናባ›› ገላቸውን ሲታጠቡ ሁለት እጆቻቸውን በማጠብ ይጀምራሉ፡፡ ከዚያም ‹‹ውዱእ›› ያደርጋሉ ልክ እንደ ሶላት ‹‹ውዱእ›› ከዚያም ጣታቸውን ውሃ ውስጥ ይነክራሉ፡፡ የፀጉራቸውን ስርም ይፈለፍላሉ፡፡ (በጣታቸው ፀጉራቸውን ቀና ያደርጋሉ)፡፡ ከዚያም ሶስት ጊዜ ራሳቸው ላይ ያፈሳሉ፡፡ ከዚያም በቀረው ሰውነታቸው ላይ ውሃ ያፈሳሉ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share