Get Mystery Box with random crypto!

'ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩን ጠየቋቸው፡- ‹‹ከሥራዎች ሁሉ በአላህ ዘንድ ተወዳ | ዱንያ short ላይፍ

"ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩን ጠየቋቸው፡- ‹‹ከሥራዎች ሁሉ በአላህ ዘንድ ተወዳጅነት ያለው የትኛው ነው? በማለት፡፡ ‹‹ሶላትን በመጀመሪያ ወቅቱ መስገድ›› አሉኝ፡፡ ‹‹ከዚያስ?›› አልኩኝ፡፡ ‹‹ለወላጅ መልካም መዋል፡፡›› ‹‹ከዚያስ?›› ‹‹በአላህ መንገድ መዋጋት (ጂሃድ ፊ ሰቢሊላህ)፡፡›› ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ በመጨመር እንደገለጹት፡- ‹‹እነኝህን የአላህ መልዕክተኛ ነግረውናል፡፡ ተጨማሪ ጥያቄ ባቀርብ ኖሮ ሌላም ነጥብ ይነግሩኝ ነበር፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share