Get Mystery Box with random crypto!

'ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት አንድ ግለሰብ አንዲት ሴትን ሳመ፤ (ሚስቱ አይደለችም) ወደ ነ | ዱንያ short ላይፍ

"ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳወሱት አንድ ግለሰብ አንዲት ሴትን ሳመ፤ (ሚስቱ አይደለችም) ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በመምጣትም የሰራውን ገለጻላቸው (በፈጸመው ድርጊት በመጸጸት)፡፡ አላህ (ሱ.ወ) ይህንን አንቀጽ አወረደ፡- ‹‹ሶላትንም በቀን ጫፎች (ጥዋትና ከቀትር በኋላ)፤ ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፤ መልካም ሥራዎች ኃጢአቶችን ያስወግዳሉና፤ ....›› (11፡114) ሰውየውም ጠየቀ፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ይህ ትእዛዝ ለኔ ብቻ ነውን?›› (ተመሳሳይ ጥፋት ለሚፈጽሙ) መላው ህዝቦቼ ነው፡፡›› በማለት መለሱ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share share share