Get Mystery Box with random crypto!

ዐጢይያህ ኢብኑ ዑርወህ አስ ሰዕዲይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲ | ዱንያ short ላይፍ

ዐጢይያህ ኢብኑ ዑርወህ አስ ሰዕዲይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አንድ ባሪያ (በግልፅ) የተከለከሉ ነገሮችን ለመጠንቀቅ ሲል (በግልፅ) ያልተከለከሉት እስካልተው ድረስ (አላህን) የሚፈሩ (ሙተቂን) ከሆኑ ሰዎች ደረጃ አይደርስም፡፡››

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል

‹‹ ከአጠራጣሪ ነገሮች መራቅና ሀላል መሆኑ በግልፅ የማይታወቅን ነገር መጠንቀቅ የተቅዋ ምልክት ነው፡፡



Share share share share share share