Get Mystery Box with random crypto!

አብደሏህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹በ | ዱንያ short ላይፍ

አብደሏህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹በአላህ ዘንድ መልካም ባልንጀራ፤ ለባልንጀራው መልካም የሆነው ነው፤ በአላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው፡፡››

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል

‹‹ ለጓደኞችና ለጎረቤት ጠቃሚ መሆንንና ጉዳት እንዳያገኛቸው መከላከል የሚያስገኘው ትሩፋት፡፡



Share share share share share share