Get Mystery Box with random crypto!

አነስ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘምን ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ አንደኛ | ዱንያ short ላይፍ

አነስ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘምን ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ አንደኛ ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ (ኢልም ሲቀስም)፤ ሌላኛው ደግሞ በስራ ተጠምዶ ይውላሉ፡፡ ሰራተኛው ወንድሙን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ ከሰሰ፡፡ ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹ምናልባትም ‹ሪዝቅ› የምታገኘው በርሱ ሰበብ ሊነሆን ይችላል›› አሉት፡፡

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል፡፡

‹‹ የአላህ ዲንና ሸርዓ ለመጠበቅ ሲል የሚባክን አላህ መሰረታዊ ፍላጎቶቹን የሚያሟለበትን መንገድ ያመቻችለታል፡፡
‹‹ አንድ ሰው ‹ሪዝቅ‹ የሚያገኘው በስሩ ባሉ ቤተሰቦቹ ሰበብ መሆኑን፡፡



Share share share share share share