Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ከናንተ አን | ዱንያ short ላይፍ

አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ከናንተ አንዳችሁ ሰዎችን (ኢማም ሆኖ) በሚያሰግድበት ወቅት (ሶላቱን) ቀለል ያድርግ፤ ከነርሱ (ከተከታዮቹ) መሀከል ደካሞች፣ በሽተኞችና ዕድሜያቸው የገፉ ሰዎች ይኖራሉና፡፡ ከናንተ አንዳችሁ ለብቻው በሚሰግድበት ወቅት ግን ያሻውን ያህል ያስረዝም፡፡››

በሌላ ዘገባ ደግሞ ‹‹ጉዳይ ያላቸው›› በሚል ቃል ማከላቸው ተመልክቷል፡፡

ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ ተከታዮቹ ሶላቱ እንዲረዝምላቸው የሚፈልጉ ከሆነ ግን ማስረዘሙ ተወዳጅ ነው፡፡ ከዛ ውጪ ማስረዘሙ አግባብ አይደለም፡፡



Share share share share share share share share