Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አንድን | ዱንያ short ላይፍ

አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አንድን ሙስሊም አንድም ችግር ወይም በሽታ፣ ሀሳብ ወይም ቁጭት፣ የሚያውክ ነገር ወይም ጭንቀት አያገኘውም - በምትወጋው እሾህ እንኳ አላህ በእርሷ (ሰበብ) ወንጀሎችን ያበሰለት ቢሆን እንጂ!››

ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

‹‹ በሽታዎችና ሌሎችም አዋኪ ነገሮች ለሙስሊሙ ወንጀሉን ያራግፉታል፡፡



Share share share share share