Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ኡማመህ ሱደይ ኢብኑ ዐጅላን አል-ባሂሊይ (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የመሰናበቻ | ዱንያ short ላይፍ

አቡ ኡማመህ ሱደይ ኢብኑ ዐጅላን አል-ባሂሊይ (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የመሰናበቻ ሀጅ ዕለት ተከታዩን ንግግር ሲያሰሙ ሰምቻለሁ በማለት አስተላልፈዋል፡- ‹‹አላህን ፍሩ፤ አምስት ወቅት ሶላቶችን ስገዱ፤ የረመዷንን ወር ፁሙ፤ ከገንዘባችሁ ዘካን ስጡ፡፡ መሪዎቻችሁን ታዘዙ፤ ጌታችሁ ያዘጋጀላችሁን ጀነት ትገባላችሁ፡፡››

ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል

‹‹ የተጠቀሱትን ተግባራት ማከናወን አላህን የመፍራት ምልክት መሆኑን፡፡
‹‹ መሪው ወይም መንግስት ወደ ወንጀል እስካላዘዛችሁ ድረስ መሪዎቹን መታዘዝ፡፡



Share share share share share share share