Get Mystery Box with random crypto!

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ መታየታቸውን ቀጥለዋል። በዚህ ሳምንት እ | DStv Ethiopia

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ መታየታቸውን ቀጥለዋል።

በዚህ ሳምንት እሁድ :-

አርባ ምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ በ9:00 ሰዓት እንዲሁም
ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በ12:00 ሰዓት ይጫወታሉ

የቀጣይ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች

ሰኞ ህዳር 13
አዲስ አበባ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ በ 9 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ በ 12 ሰዓት

ማክሰኞ ህዳር 14
ጅማ አባጂፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ በ 9 ሰዓት
ወላይታ ዲቻ ከ ኢትዮዽያ ቡና በ 12 ሰዓት

ረቡዕ ህዳር 15

ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከነማ በ 9 ሰዓት
መከላኪያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ 12 ሰዓት


የጨዋታዎቹን ግምቶች ያጋሩን

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ 699 ብር ከ1 ወር ነፃ የሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ፡፡

አንድም ጨዋታ አንድም ጎል አያምልጥዎ!

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk
@dstvmultichoiceethiopia