ሀኪሙን እናሳክመዉ እባካችሁ አስቸኳይ ነዉ ሼር አድርጉ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ዶ/ር ታዴዎስ ሻሜቦ ይባላል። ከአርባምንጭ ዩንቨርሲቲ በህክምና ዶክትሬት ከተመረቀ ጥቂት ወር ይሆነዋል ።በአሁኑ ሰዓት Gullian Barre Syndrome በሚባል በሽታ ታሞ በሐዋሳ ሪፌራል ሆስፒታል ጽኑ ሕሙማን ክፍል (ICU) ይገኛል:: ለዚህም በሽታ የሚሰጥ መድሀኒት(የአንዱ ዋጋ 350,000 ብር ) እጅግ በጣም ከፍተኛ እና በእርሱ አቅም የሚቻል ስላልሆነ እባካችሁ በምንችለዉ አቅም በአስቸኳይ እንድረስለት። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000218776292 እሸቱ ሻሜቦ(ወንድሙ) ለበለጠ መረጃ ደ/ር አበራ ኡርክያዉ :- 0949251686 ዶ/ር ናርዶር ቶማስ :- 0926567848 1.5K views19:18