Get Mystery Box with random crypto!

የጓደኛ ምክር ሳንንቅ እንስማ!! የዛሬ አስራ አምስት ዓመት የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አ | Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

የጓደኛ ምክር ሳንንቅ እንስማ!!

የዛሬ አስራ አምስት ዓመት የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አምስት ጓደኞችን ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወደነበረችው ክፍሉ እንዲመጡ ጋበዛቸው፡፡
የግብዣው ምክንያት ደግሞ ስላሰበው የስራ ዕድል ሊያወራቸው ፈልጎ ነበር፡፡ ከተጋበዙት አምስቱ ሁለቱ ብቻ ግብዣውን አክብረው ተገኙና ሃሳቡን አድምጠው ለስራው መክፈል ያለባቸውን ሁሉ ዋጋ ለመክፈል ተስማሙ፡፡
አሁን ሁለቱም ጓደኞቹ ቢሊየነር ናቸው፡፡ ደስቲን ሞስኮቪትዝ 6.5 ቢሊየን ዶላር፤ ኤድዋርዶ ሳቨሪን 3.4 ቢሊየን ዶላር፡፡
ጓደኞቻችን ስለስራ ዕድሎች ሲያወሩን ልባችንን ከፍተን ሃሳባቸውን እናድምጥ ምክንያቱም ያ አጋጣሚ ሕይወታችን በዘላቂነት የሚቀየርበት አጋጣሚ ሊሆን ይችላልና፡፡
@ከፌስቡክ ገፅ የተወሰደ

በነገራችን ላይ በ2023 ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እነማን እንደሆኑና ለምን እንደተመረጡ በዝርዝር የሚያስረዳ ቪድዮ ልጋብዛችሁ

ይሄው ሊንኩ፦