Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከትናንት ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል። | Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከትናንት ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ውጤቱን ትናንት ምሽት 5:30 ይለቀቃል
ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

በነገራችን ላይ ለተማሪዎች የሚሆኑ ሶስት አፕሊኬሽኖች ፣ጥቅማቸውና አጠቃቀም እንዲሁም እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደሚቻል ቀለል ባለ ቋንቋ የሚገልፅ ቪድዮ ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ አለ።በተለይ ተማሪዎች አፕሊኬሸሰኖቹ እንደሚያስፈልጓችሁ እርግጠኛ ነኝ።
ይሄው ሊንኩ፦