የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
15.27K
የሰርጥ መግለጫ
The First medical entertainment Tv show coming with a High quality production on FANA TV.
Meba Entertainment.
ባሉበት ቦታ ሆነው ይታከሙ።
ለማስታወቂያ አገልግሎቶች እና 👇
ጥያቄ ለመላክ 👉 @DoctorsEthiopia
#Tvprogram
#YouTube
#DailyTips
#Facts
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2023-12-18 20:04:02
በቀን አንዴ ብቻ የሚባለው የቢዝነስ አማካሪ
በ 10,000 ብር ብቻ የተጀመረ ቢዝነስ እስከ ሚሊየኖች ያየገው የፕራግማ ኢንቨስትመንት መስራች መርድ ብስራት
ብላክ ማርኬት ዋጋ ማነው ሚተምነው ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስ ለመጀመር ጥሩ ሰአት ነው ወይ ??
3 ቢዝነስ ስንጀምር የምንሰራው ስህተቶች !
አሁኑኑ ይመልከተቱ
5.3K views17:04
2023-11-03 19:14:39
ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ አዲስ አቀራረብ በ ቴሌቪዥን ፕሮግራሙን ለመጀመር ከፋተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል ።
ዩሃንስ ግርማ ጆኒ ( በ ቲክቶክ ከ 500,000) በላይ ተከታይ ያገኘው ከ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ
ገንዳ ውስጥ ከመተኛት እስከ ከፋተኛ ተከፋይ በኢትዮጵያ ( 1 take production ) በመባል የሚታወቀው ዩሃንስ ግርማ ( ጆኒ)
ከዲፕሬሽን እስከ ታዋቂነትን ያተረፈው ጆኒ
አሁኑኑ ይመልከቱ
8.1K views16:14
2023-10-02 19:37:39
ሞት በስኳር
ለልጆቻችን የምናሲዘው ምሳቃ ሳናቀው እድሚያቸውን ይቀንሰው ይሆን
የታሸገ ትክክለኛ ጁስ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም...!
ሁሉም ወላጅ ሊያየው የሚገባ
የታሸጉ ጁሶች መጠጣት እራስን ለከፍተኛ ጉዳት እስከ ሞት ድረስ ማጋለጥ ነው !
ለሁሉም ኢኮኖሚ ጤናንም የሚጠብቅ አመጋገብ የቱ ነው??
10.6K views16:37
2023-09-16 10:54:32
ከ HIV የተፈወሰ ሰው አጋጥሟችሁ ያቃል ? ፈውስ እና ህክምና ?
ሙሉ ቪዲዮውን ተመልክተው ሃሳብ አስተያየቶን ያካፍሉን
11.1K views07:54
2023-09-01 19:16:15
በቅርብ ጊዜ በሃገራችን ላይ እየተስተዋለ ያለ የተመሳሳይ ፆታ ( Homosexuality ) ግብረ ሰዶም በተለያዩ ቦታዎች ላይ እየታየ ይገኛል
ይህም አጥብቀን ምንቃወመው ጉዳይ ሲሆን
- ይህ ችግር በህምና ይለያል ወይ ?
- ቅድመ ምልክት አለው ወይ ?
ወላጆች ልጆቻችሁን እንዴት መጠበቅ ትችላለቹ ህክምናስ አለው ወይ ??
በምንመገበው ምግብ ሊቀይሩየን ይችላሉ ወይ ?
አሁኑኑ ገብተው ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ !
12.9K views16:16
2023-08-29 20:20:05
ዶክተርስ ኢትዮጽያ በአዲስ ፕሮገራም ጀመረማረጥ (
ሜኖፖዝ ) ጋር ተያይዞ የሚመጣ ሴቶች ላይ የሚከሰት የጤና ችግሮችሴቶች ላይ የሚከሰት የ ግብረስጋ ግንኙነት ስሜት መቀነስ ?የሴቶች የወር አበባ ግዜ እና ሌሎችም ጉዳዮች ተነስተዋል አሁኑኑ ይመልከቱ !!
ከ ቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን በተጨማሪ አዲስ በልዩ አቀራረብ ይበልጥ የናንተን የተመልካች ጥያቄ ለመመለስ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ይዘን መተናል
የጤና ጥያቄዎን ለመላክ @doctorsEt
11.5K views17:20
2022-08-02 20:42:08
ክረምቱን ስፖርት መስራት አስበው ጂም ለመግባት ካልቻሉ ባሉበት ቦታ ሆነው
እነዚህን እንቅስቃሴዎች በማድረግ በ አጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ
እቤትዎ ሆነው ጠዎት ወይንም ማታ ላይ በ 5 ደቃቃ ውስጥ ብቻ
- የጎን ቦርጭ(ስብ) ለማጥፋት
- ቀንዎን በንቃት ለመጀመር
እነዚህን እንቅስቃሴዎች ያድርጉ
ለሁሉም እድሜ ክልል የሚሆን እንቅስቃሴ ስለሆነ ከ ቤተሰቦ ጋር መስራት ይችላሉ !!
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ / ዶክተርስ ኢትዮጵያ
34.6K views17:42
2022-06-12 20:15:47
ስፖርት የመስራት ሱስ ይኖር ይሆን?
በአሁኑ ወቅት ብዙ የስፖርት መስሪያ ቦታዎች ተጨናንቀው ይታያል
ስፖርት መስራት ለጤና ጠቃሚ ቢሆንም እንዳንድ ግዜ ግን ከዛ በላይም አልፎ ስፖርት ካልሰራው ዲፕሬሽን ውስጥ ገባለው / ሰውነቴ ይበላሻል የሚሉ ሰዎችም አሉ!
ሱስ ማለት ራስን ለ ሆነ ነገር ተገዢ ማድረግ ነው!
ስለዚህ ስፖርት መስራት እውነት ሱስ ይሆን?
ሙሉ ቪዲዮውን በ ዮቲውብ ይመልከቱ
ስፖርት ቤት (ጂም) ለሚያበዙ ሁሉ ሼር ያድርጉ!
31.8K views17:15
2022-05-31 20:51:13
ድንገተኛ አደጋ / የአጥንት ስብራት
አያርገውና ድንገተኛ የሆነ አደጋ ቢደርስቦ ምን ማድረግ እንዳለቦ ያቃሉ?
በሃገራችን የመኪና አደጋ በ ከፍተኛ ደረጃ አየጨመረ እና የብዙ ሰዎችን ሂወት እየቀጠፈም ይገኛል ።
በሃገራችን ያለውም ወቅታዊ ሁኔታም ጦርነቶች ብዙ ሰዎችን ለ ድንገተኛ የሆነ አደጋዎች : ስብራቶች ያጋልጣል።
ዶ/ር ቃልቂዳን (አጥንት ስፔሻሊስት ሃኪም) ስለ ድንገተኛ አደጋ እና ስብራቶች አብራርቶልናል
እርሶም ይህ ችግር ቢደርስቦ ማድረግ ያለቦትን ነገር ቀድመው ይወቁ
ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ አዳዲስ ፕሮግራሞችና የናንተን ጥያቄዎች በሶሻል ሚዲያ መልስ የሚያገኙበትን መንገድ እያስተካከልን ሲሆን ከ ትንሽ የ እረፍት ግዜያት በኋላ በ ቴሌቪዥን ፕሮግማችን በ ፋና ቴሌቪዥን ያገኙናልከታች ያለውን በመጫን ይመልከቱ!
26.6K views17:51
2022-05-20 21:04:53
ከትንሽ ግዚያት በፊት ስፖርት መስራት እንደ ቅንጦት ይታይ ነበር አሁን ላይ ግን በ ስፖርት መስራያ ቦታዎች ላይ ብዙዎች ሲሰሩ ይታያል
ይህንንም ተከትሎ ስፖርት ማወቅ ያለብን በጣም አስፈላጊ ነገር አለ!
ብዙ ሰው አንድ አመት ያህል ሰርቻለው ለውጥ ምንም የለኝም ! ስፖርት ጥቅም የለውም ይላል
እኛ ምን መስራት እንዳለቦት ሚስጥሩን እንንገሮት!
ከዚ በኋላ ጊዜዎን ሳያባክኑ በአጭር ግዜ ውስጥ
ለውጦን ያያሉ።
በዚህ ዮቲውብ ቪዲዮ ላይ
ምን መስራት እንዳለቦት ለ ጀማሪ እንዲሁም በመስራት ላይ ላላቹ
አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ
23.1K views18:04