Get Mystery Box with random crypto!

የመጻህፍት ማዕድ መጻህፍትን በኦዲዮ ውድ ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ለማንበብ ጊዜ አጥተዋል? ወይ | አድኅነነ እግዚኦ እስመ ሃልቀ ሔር

የመጻህፍት ማዕድ

መጻህፍትን በኦዲዮ

ውድ ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ለማንበብ ጊዜ አጥተዋል? ወይስ የሚያስፈልጎትን እና የሚፈልጉትን መጽሐፍ አላገኙም?
እንግዲያውስ ለሁለቱም የሚሆን አማራጭ አቀረብንልዎ። ባሉበት ሆነው ስራ እየሠሩ ጊዜ ሣይገድብዎ ገድላት፣ ታሪክ እና መንፈሳዊ ይዘት ያላቸውን መጽሐፍት በኦድዮ ያድምጡ። መጽሐፍትን ጓደኛ ያድርጉ።
ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን። Like,comment and share በማድረግ ያበረታቱን። ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ተራኪዎችን እንድታበረታቱ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ስለምታሳዩንም ቅን የሆነ ማበረታቻ እግዚአብሔር ይስጥልን። የሠማነውን በተግባር እንድንኖር እና የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን የክርስቶስ ቸርነት አይለየን።