Get Mystery Box with random crypto!

.══ ✞ ❝ የንስሐ ፍሬ❞ ✞ ══ ══════ ❁✿❁ ══════ ንስሐ ማለት አልቅሶ ድንግል ማርያ | ⛪️🇪🇹@የራማው ልዑል🇪🇹 ⛪️

.══ ✞ ❝ የንስሐ ፍሬ❞ ✞ ══
══════ ❁✿❁ ══════
ንስሐ ማለት አልቅሶ ድንግል ማርያምን አብቅሎ ክርስቶስን አፍርቶ መመገብ ነው። ንስሐ ይሉኋል እንደ አባታችን አዳም ነው፥ አዳም ገነት ያጣትን ዕፀ ሕይወት በምድር በእንባው አብቅሏታልና። ይህችውም ድንግል ማርያም ናት። ፍሬውም ለዓለሙ ሁሉ በቃ! ይኸውም ፍሬ ሕይወት ክርስቶስ ነው።
(ጸያሔ ፍኖት ከተሰኘው የአባ ገብረ ኪዳን ግርማ መጽሐፍ የተቀነጨበ /ገጽ• 370)

“የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።” 2ኛ ቆሮ 13፥14


መልካም ዕለተ ሰንበተ ክርስቲያን

#ዲ ን እሱባለው (ሥሙር)


የራማው ልዑል ሚዲያ የሁሉም ለሁሉም!
ቤተሰብ ይሁኑ በቴሌግራም ቻናላችን
Join https://t.me/+VgSv2n8UfePFOYVr
https://t.me/DNEsuba/1924
https://t.me/DNEsuba/1924
https://t.me/DNEsuba/1924