Get Mystery Box with random crypto!

dish info™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dishinfo_26 — dish info™
የቴሌግራም ቻናል አርማ dishinfo_26 — dish info™
የሰርጥ አድራሻ: @dishinfo_26
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 407
የሰርጥ መግለጫ

🤔ስለ ዲሽ አሰራር ምን ማወቅ ይፈልጋሉ
#የሳተላይቶች አቅጣጫ
#አዳዲስ ሶፍትዌሮች
#የቻናሎች አዳዲስ ፍሪኪዎንሲ
#በፎቶ በቪዲኦ በጣም ብዙ መረጃ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ
@0918106193
@0915791158
#Join Now
👇👇👇👇👇👇👇👇
@DISHINFO_26

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-10 09:58:10
እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ የአለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።

     ማታ 12:00
ሞሮኮ   ፓርቹጋል

     ማታ 4:00
ኢንግሊዝ ፈረንሳይ

ቻናሎች
•KAN 11 HD አሞስ-10972 V 30000
•AFN Sports 1 HDSES 5 (C)3818  27500
•ETV MEZ ኢትዮ ሳት-11105H4500
•ቤን Sport max ናይል ሳት 11013 H 27500 በ VIP ሰርቨር ብቻ
66 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 00:28:52
82 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 07:26:14
እለተ አርብ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ የአለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።

     ማታ 12:00

ክሮሺያ   ብራዚል

KAN 11 HD
AFN Sports 1 HD
ETV MEZNAGNA
ቤን Sport max (VIP)


     ማታ 4:00

ኔዘርላንድ አርጀንቲና

KAN 11 HD
AFN Sports 1 HD
ETV MEZNAGNA
ቤን Sport max (VIP)

Frequency

◉KAN 11 HD አሞስ-10972 V 30000
◉AFN Sports 1 HDSES 5 (C)3818  27500
◉ETV MEZ ኢትዮ ሳት-11105H4500
◉ቤን Sport max ናይል ሳት 11013 H 27500 በ VIP ሰርቨር ብቻ
95 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 11:18:19
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !

12:00 ጃፓን ከ ክሮሽያ
4:00 ብራዚል ከ ደቡብ ኮርያ
Live KAN 4K & HD
        BEIN MAX
157 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 10:49:46
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የ አስራ ስድስቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች !

12:00 | ፈረንሳይ ከ ፖላንድ
04:00 | እንግሊዝ ከ ሴኔጋል
165 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, edited  07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 13:38:45
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዎች !

12:00 | ካናዳ ከ ሞሮኮ
Live on KAN 4k & HD
12:00 | ክሮሺያ ከ ቤልጅየም
Live on sport 4HD
sport 2HD
BEIN MAX
04:00 | ኮስታ ሪካ ከ ጀርመን
Live on KAN 4K & HD
BEIN MAX
04:00 | ጃፓን ከ ስፔን

           
188 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, edited  10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 22:56:53 አዲስ Channel
ለ Yahsat 52.5°E ተጠቃሚዎች
Alhawyh TV
12508 V 1100
===============
Arabic Commentator ነው።
ከATN HD እየወሰደ ነው የሚያስተላልፈው።
171 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 19:47:47 ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዎች !

12:00 | አውስትራሊያ ከ ዴንማርክ

12:00 | ቱኒዝያ ከ ፈረንሳይ


04:00 | ፖላንድ ከ አርጀንቲና


04:00 | ሳውዲ አረቢያ ከ ሜክሲኮ
171 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 22:02:41 በጅቡቲ ከኢንተርኔት መቋረጥ ጋር ተያይዞ የኢትዮ ሳት ቻናሎች ስርጭት ተቋርጧል
**
በጅቡቲ ከኢንተርኔት መቋረጥ ጋር ተያይዞ የኢትዮ ሳት ቻናሎች ስርጭት መቋረጡን  ኤስ ኢ ኤስ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

የኢንተርኔት መቋረጡ ሁሉንም አገልግሎቶች አስተጓጉሏል ያሉት የተቋሙ የምሰራቅ አፍሪካ ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ መነን አገኘሁ ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡

እስካሁን ባለው ሂደትም አንዳንድ አገልግሎቶችን መመለስ ተችሏል ያሉት ኋላፊዋ፣ ሁሉንም አገልግሎቶች ወደነበሩበት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም አሳውቀዋል።
174 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 11:16:57 ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዎች !

12:00 | ኢኳዶር ከ ሴኔጋል
12:00 | ኔዘርላንድ ከ ካታር
04:00 | ኢራን ከ አሜሪካ
04:00 | ዌልስ ከ እንግሊዝ
168 views▀▄▀▄▀▄ ❀Zack❀ ❀Smoothini❀ ▄▀▄▀▄▀, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ